# TGM Panel — Full Content > Complete text content of all pages on https://tgmpanel.et > Generated: 2026-05-11 > Company: TGM Research Pte. Ltd. (est. 2017, Singapore) > Standards: ESOMAR member, GDPR compliant > Contact: contact@tgmresearch.com ## Home URL: https://tgmpanel.et/ በዳሰሳ ጥናቶች ገንዘብ ያግኙ ትርፍ ጊዜ አለዎት? ጊዜዎትንስ ትርፍ ጊዜ አለዎት? ጊዜዎትንስ ሊጠቀሙበት ይፈልጋሉ? ፓነላችንን ይቀላቀሉ ወይም ወደ አካውንትዎ ይግቡ በ ቲጂኤም ፓነል ኢትዮጵያ ላይ በነጻ ይመዝገቡ። እርስዎ በትክክለኛው ቦታ ላይ ነዎት! አሁኑኑ ይመዝገቡና ክፍያ ባላቸው የዳሰሳ ጥናቶች በመሳተፍ ዓለም አቀፉን ገበያ የተሻለ ለማድረግ ያግዙን! ራሳችሁን እንድትገልጹ እድል የሚሰጠውን ቲጂኤም የገበያ ጥናት መድረክ ይቀላቀሉ። በአለም ዙሪያ ያሉ ኩባንያዎች እርስዎ እንደ ሸማች ምን እንደሚያረካዎት እና ምን እንደሚያስከፋዎት ለማወቅ እርስዎን እየጠበቁ ነው። አለም በለውጥ ወስጥ ባለችበት ወቅት ዝም ብለው አይቀመጡ፣ ክፍያ ባላቸው የዳሰሳ ጥናቶች ,ይሳተፉ! የዳሰሳ ጥናቶቻችንን አስደሳች እና ለመሙላት ቀላል እንዲሆኑ አድርገን ነው የምንሰራው። የዳሰሳ ጥናቶቻችን እርስዎ እንደ ሸማች እንዲሻሻሉም ይረዳዎታል። ለመሳተፍ የሚያስፈልገው ማንኛውም መተግበሪያ መሳሪያ እና ኢንተርኔት ማግኘት ብቻ ነው! አሁኑኑ ይመዝገቡ ለምን ይቀላቀሉን? ክፍያ ያላቸው የሞባይል ዳሰሳዎች የተሻለ ገበያ መኖሩ በራሱ ሽልማት ነው፣ ነገር ግን ለጥረትዎ ክፍያ ማግኘት አይጎዳም። በተሳካ ሁኔታ ለሚያጠናቅቁት እያንዳንዱ የዳሰሳ ጥናት እስከ 3.25 የአሜሪካ ዶላርያገኛሉ። የግል መረጃ ደህንነት እና ሚስጥራዊነት እርስዎ የሚያቀርቡት ማንኛውም መረጃ ሚስጥራዊ እና የተጠበቀ ይሆናል። ያለፍቃድዎ የግል መልስዎትን ለማንም አንገልጽም። ምንም ድብቅ አላማ አይኖረንም ምንም ድብቅ ነገር የለም! የአለምአቀፍ ማህበረሰባችንን መቀላቀል ሙሉ በሙሉ ነፃ ነው። አሁኑኑ ይመዝገቡ እና በኦንላይን ገንዘብ ያግኙ! በማንኛውም ቦታ፣ በማንኛውም ጊዜ፣ ማንኛውም መሣሪያ! ማንኛውንም መሳሪያ በመጠቀም፣ በማንኛውም ጊዜ እና ከየትኛውም ቦታ ሆነው የዳሰሳ ጥናቶችን ይውሰዱ፡ ስማርትፎን ፣ ላፕቶፕ ወይም ታብሌት። ኢትዮጵያ ውስጥ ክፍያ ካላቸው የዳሰሳ ጥናቶች ገቢ ለማግኘት የሚያስፈልግዎት ከበይነመረብ ወይንም ኢንተርኔት ጋር መገናኘት ብቻ ነው። ሽልማትዎን ማግኘት ቀላል ነው። ክፍያዎን 12.50 ዶላር ከሰበሰቡ በኋላ በ ፔይፓል በኩል ወይም በ ጂኮድስ በኩል 10 ዶላር በሂሳብዎ ከሰበሰቡ በኋላ መቀበል ይችላሉ። ለእርስዎ አስተያየት ዋጋ እንሰጣለን የሚወዷቸው ብራንዶች አቅርቦታቸውን ለማሻሻል ሲሉ እርስዎ ስለምርቶቻቸው እና አገልግሎቶቻቸው ምን እንደሚያስቡ ለመስማት ጓግተዋል። በጋራ አወንታዊ ለውጥ ማምጣት ጥረታችንን መቀላቀል በአለም አቀፍ ገበያ ላይ የማያቋርጥ መሻሻል እንዲኖር ለምናደርገው ግፊት ጉልበት ይሰጠናል። እርስዎ ክፍያ ባላቸው የዳሰሳ ጥናቶች ላይ በመሳተፍና የበኩላችሁን በመወጣት፣ እኛም በበኩላችን ግብአትዎን ከ100 በላይ ከሆኑ የአለም ብራንዶች ጋር በማገናኘት፣ ኩባንያዎች የተሻሉ ምርቶችን እና አገልግሎቶችን እንዲያመርቱ ተጽዕኖ ማድረግ እንችላለን። አስተያየትዎን ያካፍሉ እና በአለም አቀፍ ገበያዎች መሻሻል ላይ አዎንታዊ ኃይል ይሁኑ። የመረጃ ደህንነት ከፍተኛ ቅድሚያ ከምንሰጣቸው ነገሮች አንዱ ነው የእርስዎ መረጃ 100% ደህንነቱ የተጠበቀ እና በሚስጥር የተያዘ ነው ከ ቲጂኤም ፓነል ደንበኝነት መውጣት ለደንበኝነት መመዝገብ ያህል ቀላል ይሆናል፣ በማንኛውም ጊዜ ለመውጣት ነፃ ነዎት በማንኛውም ጊዜ ከደንበኝነት ምዝገባ ለመውጣት ነፃ ነዎት የአጠቃላይ መረጃ ጥበቃ ደንብ (ጂዲፒአር/ GDPR) እና የ ኢሶማር(ESOMAR) ደንቦችን እናከብራለን በኢትዮጵያ ውስጥ የገበያ ጥናት ኩባንያ ይፈልጋሉ? እባክዎን ያግኙን ወይም ለጥናትዎ የመስመር ላይ ፓነል እየፈለጉ ነው? እባክዎን እኛን ያግኙ ክፍያ ያላቸውን የዳሰሳ ጥናቶች መውሰድ ጥቅሙ ምንድነው? በአንድ ድረ-ገጽ ላይ ያሉ ክፍያ ያላቸው ኦንላይን የዳሰሳ ጥናቶች አላማቸው መረጃን፣ ሃሳቦችን እና አስተያየቶችን ከደንበኛ መሰብሰብ ነው፣ በሌላ በኩል ደግሞ የእነሱ ሚና በኢንተርኔት አማካኝነት የሚገኝን ቀላል እና ፈጣን ትርፍ ማመቻቸት ነው። ነገር ግን ለክፍያ የዳሰሳ ጥናቶችን ሲያደርጉ የኦንላይን ዳሰሳ ለማግኘት ብዙ ተጨማሪ መንገዶች አሉ። ምንም አይነት የጊዜ ገደብ መርሃ ግብር ለማቀድና የዳሰሳ ጥናቶችን ለክፍያ ለመውሰድ ቀላል አያደርገውም።li> አዳዲስ የገቢ መንገዶችን ለማግኘት እንደ ቲጂኤም ፓነል ያሉ ጥሩ ክፍያ ያላቸው የዳሰሳ ጥናት ድረ-ገጾችን መጎብኘት በቂ ነው ለዚያ ሥራ ምንም ልምድ አያስፈልግም። ገንዘብ የሚከፍሉ የኦንላይን ዳሰሳዎችን cያለ ልዩ ብቃቶች ወይም ስልጠናዎች ሊወሰዱ ይችላሉ። ዳሰሳ ጥናቶቹ በብዙ የምርምር ኩባንያዎች ስለሚሰጡ፣ ከግለሰብ ፍላጎቶች እና ምርጫዎች ጋር የሚስማማ የ ዳሰሳ ጥናት ለማግኘት በቂ የርዕሰ-ጉዳይ ስብጥር አለ። በቤት የሚወሰዱ ክፍያ ያላቸው ዳሰሳ ጥናቶች አስቸጋሪ አይደሉም፤ መልስ ለመስጠት ባላቸው ግልጽነትና እና ቅለት ይለያሉ። እነሱን መውሰድ ብዙውን ጊዜ ከጥቂት ደቂቃዎች በላይ አይወስድም። ምንም እንኳን ክፍያ ያላቸው የዳሰሳ ጥናቶችን ከሚሰጡ የምርምር ፓነሎች በአንዱ ላይ ተመዝግበን ቢሆንም፣ አሁንም ተጨማሪ ፓነሎችን መቀላቀል እንችላለን። በወሰድናቸው ዳሰሳ ጥናቶች መጠን ገቢያችን ስለሚጨምር ይህ በጣም ጥሩ ዘዴ ነው። የዳሰሳ ጥናቶቹ ብዙ ጊዜ በአካባቢው ገበያ ላይ ስለሌሉ አገልግሎቶች እና ምርቶች ይጠይቃሉ። ይህ ስለ አዳዲስ ነገሮች የበለጠ ለማወቅ እድል ይሰጠናል። በዳሰሳ ጥናት በኩል የምንገልጸው አስተያየት የኩባንያውን ምርቶች እና አገልግሎቶች የተሻለ ማድረግ ላይ ተጨባጭ የሆነ ተጽእኖ አለው፤ ከዳሰሳ ጥናት ዝግጅት ጀርባ ያለው አንዱ ምክንያት ይህ ነው። የዳሰሳ ጥናቶች ገቢ ክፍያችንን ብቻ ሳይሆን የግል እርካታንም ይሰጠናል። ቲጂኤም ፓነል ኢትዮጵያን ይቀላቀሉ እና በኦንላይን የሚከፈልባቸው የዳሰሳ ጥናቶችን ያግኙ። መጠበቅ ያቁሙና በኦንላይን ገንዘብ ማግኘት ይጀምሩ! ፓነሉን አሁን ይቀላቀሉ! የቲጂኤም ፓነል ምንድን ነው እና በእሱ እርዳታ የኦንላይን እና የሞባይል ዳሰሳ ጥናቶችን መውሰድ እንዴት ይቻላል? የቲጂኤም ፓነል ገጽ የተፈጠረው ለሚከተሉት ሰዎች ነው፡- በመኖሪያ ቤታቸው ሰላም እና ፀጥታ ውስጥ አማራጭ የገቢ ምንጭ የሚፈልጉ እና ተክፍሏቸው የዳሰሳ ጥናቶችን መውሰድ የሚፈልጉ(ገንዘብዎን በ ፔይፓል እና በስጦታ ካርዶች ማስመለስ ይችላሉ።) በቀላል መንገድ ገንዘብ ኦንላይን ማግኘት የሚፈልጉ ለዳሰሳ ጥናቶች ክፍያ ለማግኘት ትዕግስት እና ጽናት ያላቸው ሃሳባቸውን ለሌሎች ማካፈል የሚወዱ በሚገኙ ምርቶች እና አገልግሎቶች ላይ ተጽእኖ እንዲኖራቸው የሚፈልጉ ባለገንዘብ ኦንላይን ዳሰሳ ጥናቶች ውስጥ ለሚጠየቁት ጥያቄዎች ቅለት እና ምቾት ዋጋ የሚሰጡ ኮምፒተርን ወይም ስማርትፎኖችን በመጠቀም ብዙ ጊዜ የሚያሳልፉ በኦንላይን ገንዘብ ለማግኘት ቀላል እና ጥሩ መንገዶችን የሚፈልጉ፤ ይህንም ገቢ በኋላ ላይ በሞባይል ክፍያ፣ በ ፔይፓል ክፍያዎች እና በስጦታ ካርዶች ገንዘብ መለወጥ ይቻላል (ገንዘብ ወደ ባንክ ሂሳብ አንልክም) በኦንላይን የሚከፍሉ እና የተረጋጋ የገቢ ፖርታል ወይም የዳሰሳ ጥናት ጣቢያዎችን የሚጠብቁ በእረፍት ላይ ያሉ እና በድረ-ገፃችን በኩል የተወሰነ ተጨማሪ ገንዘብ ማግኘት የሚፈልጉ በሰልፍ፣ ወደ ሥራ ወይም ትምህርት ቤት ወይም ስብሰባ ላይ በሚሆኑበት ጊዜ በተሻለ መንገድ ሰዓታቸው መጠቀም የሚፈልጉ ብዙ ጊዜ በይነመረብን በስማርትፎኖች የሚጠቀሙ እና የድረ-ገጽ ዳሰሳ የሚጎበኙ ምን እንደሚፈልጉ የሚያውቁ እና ለአዳዲስ ፈተናዎች ክፍት የሆኑ ነገሮች ላይ ያልወሰኑ እና አማራጭ የሚፈልጉ እንዲሁም - ኦንላይን ገቢ የሚፈልጉ የራሳቸውን የፋይናንስ ግብአት ሳያደርጉ ደህንነቱ የተጠበቀ ትርፍ የሚፈልጉ በክፍያ ለሞባይል ወይም ኦንላይን ዳሰሳ ጥናት የሚያሳልፉትን ጊዜ ዋጋ የሚሰጡ። ገንዘብ ለማግኘት እና የዳሰሳ ጥናቶችን ለማጠናቀቅ የኦንላይን ዳሰሳ ጥናት ደረ-ገጾችን የሚጎበኙ ነፃነት የሚወዱ፣ የራሳቸውን ዋጋ ያላቸውን አስተያየቶች፣ የሚያጋሩ፣ የኦንላይን ዳሰሳ ጥናቶችን እና ... የገበያ ጥናትን የሚወዱ ለዳሰሳ ጥናቶች ክፍያ እንዲከፈለዎት እና ምን ያህል ገቢ ማግኘት እንደሚችሉ ማረጋግጥ የሚፈልጉ ምርጥየሚከፍሉ የኦንላይን ዳሰሳ ጥናቶች ፍለጋ ላይ ያሉ እና ይህንንም ለማድረግ ቀላል የሆነ ቦታ የሚፈልጉ ባጠናቀቁት የዳሰሳ ጥናት መጠን ገቢ ማግኘት የሚፈልጉ የኦንላይን ዳሰሳዎችን በመውሰድ ገንዘብ ያግኙ! ይጀምሩ። በፓነሉ ላይ ይመዝገቡ በይነመረብ ላይ በቀላሉ ገንዘብ እንዴት ማግኘት ይቻላል? ወደ ምርምር ፓነላችን ከሄዱ በኋላ ወዲያውኑ ገንዘብ ማግኘት መጀመር ይችላሉ። እንዴት መጀመር ይቻላል? የመጀመሪያው እርምጃ በጣም ጥሩ ከሆኑ የዳሰሳ ጣቢያዎች አንዱ በሆነው ድረ-ገፃችን ላይ መመዝገብ ነው። መመዝገብ መሰረታዊ መረጃዎን በተለይም፡ የኢሜል አድራሻዎን፣ የልደት ቀንዎን እና ጾታዎን መሙላትን ያጠቃልላል። እባክዎ ያስታውሱ የሚሰጠው መረጃ ትክክለኛ መሆን አለበት - ይህም ቀለል ያለ የመረጃ እና የገንዘብ ፍሰትን ያረጋግጣል። ወደ https://portal.tgmpanel.com በመሄድ በፓነሉ ድህረ ገጽ ወይም በተጠያቂው ፖርታል መመዝገብ ይቻላል። ሁለተኛው እርምጃ ማንነትዎን ማረጋገጥ እና በድረ-ገጹ ላይ መመዝገብ ነው። መረጃዎትን ለማረጋገጥ በኢሜል የተላከልዎትን ሊንክ መከተል አለብዎት። እባክዎ የማረጋገጫ ኢሜይሉን ማግኘት ካልቻሉ የማስተዋወቂያዎችን እና የስፓም መልዕክት ማህደርዎ ውስጥ መፈለግዎን ይረጋግጡ። ኢሜይሎቻችን ወደ የመልዕክት ሳጥንዎ እንጂ ወደ አይፈለጌ ወይም ስፓም መልእክት እንዳይሄዱ ለማረጋገጥ፣እባክዎ portal@tgmpanel.com ወደ አድራሻዎ ዝርዝር ወይም አድራሻ ደብተር ያስገቡት። ሶስተኛው እርምጃ ፕሮፋይልዎን በመሙላት ጥቂት ደቂቃዎችን ማውጣት ይጠይቃል። በዚህ መንገድ ውጤታማ ባልሆኑ ጥናቶች ላይ ጊዜ ከማጥፋት ይልቅ ወደ ትክክለኛው የዳሰሳ ጥናቶች ይመራሉ። ፕሮፋይልዎን መሙላት ነጥቦችንም ይሰጥዎታል (እና እያንዳንዱ ነጥብ ወደ ገቢ ገንዘብ ይቀየራል) እናም በየ 6 ወሩ ማስተካከል ይችላሉ። በአስተያየት ዳሰሳዎቻችን ውስጥ ያሉት ጥያቄዎች በኢትዮጵያ ምርቶች እና አገልግሎቶች ላይ ብቻ ያተኮሩ ናቸው። አራተኛው ደረጃ ምርጥ የሚከፈልባቸው የዳሰሳ ጥናቶችን መጠባበቅ ነው። ከፕሮፋይልዎ ጋር የሚስማማ ጥናት ሲኖር፣ ብዙ ጊዜ በኢሜይል ማሳወቂያ ይደርሰዎታል። በዚህም መንገድ በእኛ ኦንላይን ፓነል ላይ ሂሳብዎን ለመጨመር እድሉን ያገኛሉ። ይህ በጥናቱ ጊዜያዊነት ስለ ሁሉም የዳሰሳ ጥናቶች በኢሜል እንደማናሳውቅ ያስታውሱ እና አንዳንድ ማሳወቂያዎችም በሌሎች መልእክቶች ብዛት ውስጥ ሊጠፉ ይችላሉ ፣ ስለሆነም የእለት ተእለት ልምድን በማዳበር ለምሳሌ በማለዳ ቡና ጊዜ ፣ ወደ መልስ ሰጪዎ ፓነል https://portal.tgmpanel.com - በመግባት ለመሙላት ዝግጁ የሆኑ አዳዲስ የዳሰሳ ጥናቶች መኖራቸውን ማረጋገጥ ጥሩ ነው (ማለትም የተወሰነ ገንዘብ ኦንላይን ለማግኘት እድሉ መኖሩን ለማረጋገጥ)። እንዲሁም አዳዲስ የዳሰሳ ጥናቶችን በዋትስአፕ እና በፌስቡክ ሜሴንጀር አፕሊኬሽን እና ክሮም ፕላግኢንስ ማሳወቂያዎችን መቀበል ይችላሉ፤ የዳሰሳ ጥናቱ በቀጥታ በስልክዎ ላይ ወይም በኮምፒውተርዎ ስክሪን በኩል እንዲታይ ማለት ነው። እነዚህ አማራጮች በ https://portal.tgmpanel.com ምርምር ፓነል አካውንትዎ ላይ ባሉ ማስተካከያዎች ውስጥ ሊበሩ (እና በቀላሉ ሊጠፉ ይችላሉ)። አምስተኛው እርምጃ የዳሰሳ ጥናት ማድረግ ነው። በድጋሚ፣ የሚሰጡት መልሶች ታማኝ እና የታሰበባቸው ሊሆኑ እንደሚገባ አስታውሱ። ያስታውሱ - ኦንላይን ከእኛ ጋር የሚሰሩት የዳሰሳ ጥናቶች ስራ ፣ እንዲሁም በተለያዩ ኩባንያዎች በታዘዙ የገበያ ጥናት ምርምሮች ውስጥ የሚሰጡት ግብዓት ያለው አስተዋጽኦ በጣም አስፈላጊ ነው። በእነዚህ የዳሰሳ ጥናቶች ላይ በመመስረት፣ በእርስዎ ህይወት ላይም ተጽእኖ ሊያሳድሩ የሚችሉ ጠቃሚ ውሳኔዎች ይካሄዳሉ። ታማኝ መልሶችን በመስጠት በፓነላችን ላይ ያሉ ክፍያ ያላቸው ኦንላይን የዳሰሳ ጥናቶችን እንዳጠናቀቁ፣ ሙሉ በሙሉ ሚስጥራዎነታቸው የሚጠበቅ ስለሆነ ምንም የሚያስጨንቅ ነገር አይኖርም። የዳሰሳ ጥናት ከጨረስን በኋላ ምን ያህል ገቢ እንዳገኘን ማረጋገጥ እንችላለን። የቲጂኤም ፓነል ለተወሰደው የዳሰሳ ጥናት በ አሜሪካን ዶላር እና ነጥቦች ገቢ ገንዘብ ያቀርባል (1 ነጥብ= 1 አሜሪካን ዶላር )። እንዲሁም ለምርምሩ ብቁ ካልሆኑ (የተዘጋ የዳሰሳ ጥናት፣ ሙሉ ኮታ፣ የተለየ ምላሽ ሰጪ ፕሮፋይል ያስፈልጋል፣ ወዘተ.)፣ ለጠፋው ጊዜ 0.02 ነጥብ ያገኛሉ። ስድስተኛው እርምጃ ክፍያዎን መቀበልን ሰለሚያካትት በጣም ጥሩው እርምጃ ነው። ለዝውውር የሚያስፈልገውን አነስተኛውን መጠን ማረጋገጥዎን ያስታውሱ። በቲጂኤም ፓነል፣ ያ መጠን ለአሜሪካን ዶላር ክፍያዎች 10 አሜሪካን ዶላር ወይም በነጥብ ሂሳብ ክፍያ 3.5 ዶላር ይሆናል (አንዳንድ ጥናቶች የሚከፈሉት በዶላር ነው፣ አንዳንዶቹ ደግሞ በነጥቦች ተከፍለው በኋላ ወደ ዶላር ይቀየራሉ - እንደ ደንበኛው ሁኔታ)። የቲጂኤም ፓነልን ጨምሮ ሌሎች ፓነሎች በ ፔይፓል በኩል ገንዘብ ያዘዋውራሉ- paypal.com። በኋላ ላይ ክፍያውን ከ ፔይፓል ሂሳብ ወደ መደበኛ የባንክ ሂሳብ ማስተላለፍ እንችላለን። ከጥቂት ቀናት በኋላ ገንዘባችን በመድረሻው ሂሳብ ላይ ይገኛል።p> እንዲሁም የተገኘውን ገቢ የስልክ ሂሳብዎን ለመሙላት (የሚሞላ ስልክ ባለቤት ከሆኑ) መጠቀም ይቻላል። ሦስተኛው የክፍያ ዘዴ የ ጂኮድስ የስጦታ ኮዶችን በመጠቀም ነው - ተጨማሪ መረጃ በ app.gcodes.com ላይ ይገኛል። በኦንላይን ፓነላችን ይመዝገቡ። ነጻ ነው! ለእያንዳንዱ በተሳካ ሁኔታ ለተጠናቀቀ ዳሰሳ ገንዘብ ያግኙ! ከመጀመሪያው ክፍያ በፊት የስልክ ቁጥርዎን ማረጋገጥ አለብዎት - ቁጥርዎን ወደ ፕሮፋይልዎ ማከል ይችላሉ። ቀላል አይደለም? ወደ ሥራ ፣ ትምህርት ቤት ፣ ስብሰባ ወይም በቡና እረፍት ላይ የሚያጠፉ ጊዜ በኦንላይን ዳሰሳ ጥናቶች አማካኝነት በቀላሉ እና በሚያስደስት መልኩ ገንዘብ ለማግኘት በቂ ነው። የዳሰሳ ጥናቶችን ለማድረግ በቀን የምናጠፋቸው ጥቂት ደቂቃዎች የአካውንት ሒሳባችንን ከፍ ያደርጉታል። ግንኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ውስጥ ምርጥ የጥናት ድረ-ገጾችን እንዴት ማግኘት ይቻላል? እኛ የምንፈልገው በይነመረቡን በምናስስ ወቅት ብቅ ብቅ የሚሉ የዳሰሳ ጥናቶች አይደሉም። እነሱ ነጻ ናቸውና ጊዜ ከማባከን በስተቀር ምንም አያመጡልንም - ምንም እንኳን ለምሳሌ ፔይፓል ወይም የስጦታ ካርዶች ቢያቀርቡም። የዳሰሳ ጥናቶችን ለማግኝት ታማኝ የምርምር ፓነል ማግኘት አለብን፣ ይህም ለወሰድነው የዳሰሳ ጥናት የክፍያ ዋስትናን ይሰጠናል። ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ብዙ እንደዚህ ያሉ ገጾች በኦንላይን ይገኛሉ። የትኛውን ይመርጣሉ? የትኛውን ይመርጣሉ? ለአጠቃቀም ቀላል ፣ ሊነበብ የሚችል እና ከሁሉም በላይ ደግሞ የሚከፍለውን በግልጽ መምረጥ አለብዎት፤ ልክ እንደ ቲጂኤም ፓነል! እንዲመዘገቡ እና ገንዘብ ማግኘት እንዲጀምሩ እናበረታታዎታለን። የገበያ ጥናት ምንድን ነው፣ የምርምር ኩባንያዎች ምንድን ናቸው፣ እና ምርምርስ ለምንድ ይደረጋል? የገበያ ጥናት የመረጃ አሰባሰብ እና አተረጓጎምን ያካትታል። እነዚህ እንቅስቃሴዎች የሸቀጦች እና የአገልግሎቶች ዋጋ፣ የእነርሱ ፍላጎት እና አቅርቦት እና የሸማቾች አስተያየት እና ባህሪን ጨምሮ ሁነኛ የገበያ መሰረቶችን ለማወቅ ያስችላል። በተጨማሪም የገበያ ጥናት በገበያ ፉክክር የሚፈጠሩ ሁኔታዎችን ለመወሰን ያስችላል። በአሁኑ ጊዜ የአንድ ድርጅት ስኬት በትንተና ላይ የተመሰረተ ነው፤ ይህም በንግድ ስራ ውስጥ ትክክለኛ ውሳኔዎችን ለመወሰን ቀላል ያደርገዋል። ስለ ገበያ መስፈርቶች ያለ እውቀት እና በትክክል የተተገበሩ የግብይት ስትራቴጂዎች አዳዲስ አገልግሎቶች እና ምርቶች እንዲፈጠሩ ያስችላቸዋል። በተፎካካሪ ላይ የበላይነትን የሚሰጥ መረጃ የመሰብሰቢያ ቁልፍ መንገድ የገበያ ጥናት ነው።። ስለ ድርጅቱ ስጋቶች በሚጨምሩበት ጊዜና አስፈላጊ ውሳኔዎች በሚደረጉበት ጊዜ እንዲህ ዓይነቱን ምርምር ማካሄድ ይመከራል። እንደነዚህ ያሉ ሁኔታዎች በአብዛኛው የሚከተሉትን ያካትታሉ: በደንበኞች ዘንድ ብዙ ተፈላጊነት ያለው ተፎካካሪ መገኘት። ወደ አዳዲስ ገበያዎች ለመግባት ሲታቀድ። የሻጭ ገበያን ወደ ገዢ ገበያ መለወጥ። በአንድ ሀገር የመንግስት የኢኮኖሚ ፖለቲካ ላይ የለውጥ ፍንጮች ሲኖሩ። በገዢዎች መስፈርት ላይ የማያቋርጥ ለውጥ እና የፍላጎታቸው መቀነስ። በአገልግሎት እና ምርት ድርጅቶች የሚደረጉ ምርምሮች ዋነኛው ምክንያት በቀረቡት ምርቶች ላይ ፍላጎት እንዲጨምር ነው። የሚከተሉት ሁኔታዎች በተቻለ መጠን ብዙ ደንበኞችን ለማግኘት እንደሚረዱ ይታወቃል፡ የሙከራ ምርምር የዋጋ ጥናት የብራንድ ምርምር የአሰሳ ጥናት የደንበኛ እርካታ ጥናት የቤት ፓነሎች በምርምር ዘዴዎች ምርጫ ላይ ተጽዕኖ የሚያሳድሩ ብዙ ነገሮች አሉ፤ ለምሳሌ መረጃውን ለመሰብሰብ ያለን ጊዜ፣ የምርምሩ ርዕስ መጠን፣ የፋይናንስ ወጪ እና የምርምሩ ዓላማ። የዳሰሳ ጥናት (በዳሰሳ ጥናት ድረ-ገጾች ላይ የሚገኝ) በጣም ታዋቂ ከሆኑ የምርምር ዘዴዎች ውስጥ አንዱ ነው። በመረጃ አሰባሰቡ እና ትንተና ቅለት ምክንያት ለገበያ ምርምር መሰረታዊ መሳሪያ ሆኗል። ጥቂት አይነት የዳሰሳ ጥናቶችን እንለያለን፣ ይህም ለሚመረመረው ጉዳይ ትክክለኛውን ዘዴና ለደንበኛው አስፈላጊ የሆኑ ገጽታዎችን ለመምረጥ ቀላል ያደርገዋል። በአሁኑ ጊዜ ጥቅም ላይ የዋሉ የዳሰሳ ዘዴዎች የሚከተሉትን ያካትታሉ: የስልክ ጥሪዎች ደብዳቤ ፕሬስ ቀጥታ ሬዲዮ እና ቲቪ ማስታወቂያ ኮምፒውተር አዳራሽ የእጅ ወረቀት በበይነ መረብ ዘመን በጣም ተደራሽ እና ርካሹ የመረጃ መሰብሰቢያ ዘዴ በኦንላይን እና በሞባይል ዳሰሳ እና በዳሰሳ ጥናቱ ድረ-ገጾች ላይ ቅብብሎሽ ነው። እንዲህ ዓይነቱ ምርምር ዝቅተኛ የገንዘብ ወጪና በአንጻራዊነት ደግሞ ከፍተኛ ስፋት አለው። የኦንላይን ዳሰሳ ጥናት ጥያቄዎች ቀላል ናቸው ለእነሱ መልስ መስጠትም ለተሳታፊዎች ከባድ አይደለም። የዳሰሳ ጥናቶቹ ሚስጥራዎነት ለተሰጡት መልሶች ተዓማኒነት ዋስትና ይሰጣል፤ ይህም ከተከናወነው ምርምር ውጤታማነት ጋር ይዛመዳል። ፓነሎቻችን ስለ ፓነሎቻችን እና የውሂብ ናሙና ዘዴዎች ተጨማሪ ያንብቡ። አውሮፓ አፍሪካ እስያ ፓስፊክ ሜና አሜሪካ የTGM ምርምር ፓነሎች አውሮፓ አልባኒያ ኦስትሪያ አዘርባይጃን ቤልጂየም ቦስኒያ እና ሄርዞጎቪና ቡልጋሪያ ክሮኤሺያ ቼክ ሪፐብሊክ ቆጵሮስ ዴንማርክ ኢስቶኒያ ፊንላንድ ፈረንሳይ ጆርጂያ ጀርመን ግሪክ ሃንጋሪ አይስላንድ አየርላንድ ጣሊያን ካዛኪስታን ላትቪያ ሊቱዌኒያ ማልታ ሞልዶቫ ሞንቴኔግሮ ኔዘርላንድ ሰሜን መቄዶንያ ኖርዌ ፖላንድ ፖርቱጋል ሮማኒያ ሰርቢያ ስሎቫኪያ ስሎቬኒያ ስዊድን ስዊዘርላንድ ስፔን ቱርክ ዩክሬን ዩናይትድ ኪንግደም ኮሶቮ ሉክሰምበርግ የTGM ምርምር ፓነሎች አፍሪካ አንጎላ ቤኒን ቦትስዋና ቡርኪና ፋሶ ካሜሩን ኮንጎ ዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ኢኳቶሪያል ጊኒ ኢስዋቲኒ ኢትዮጵያ ጋቦን ጋምቢያ ጋና ኮት ዲቭዋር ኬኒያ ማዳጋስካር ማላዊ ማልዲቭስ ሞሪሸስ ሞዛምቢክ ናሚቢያ ኒጀር ናይጄሪያ ሩዋንዳ ሴኔጋል ሴራ ሊዮን ደቡብ አፍሪካ ታንዛኒያ ዩጋንዳ ዛምቢያ ቡሩንዲ ሌሶቶ ላይቤሪያ የTGM ምርምር ፓነሎች እስያ ፓስፊክ አርሜኒያ አውስትራልያ ባንግላዴሽ ብሩናይ ካምቦዲያ ቻይና ፊጂ ሆንግ ኮንግ ህንድ ኢንዶኔዥያ ጃፓን ኪርጊስታን ላኦስ ማካኦ ማሌዥያ ሞንጎሊያ ሚያንማር ኔፓል ኒው ዚላንድ ፓኪስታን ፓፑዋ ኒው ጊኒ ፊሊፒንስ ሲንጋፖር ደቡብ ኮሪያ ስሪ ላንካ ታይዋን ታጂኪስታን ታይላንድ ምስራቅ ቲሞር ቱርክሜኒስታን ኡዝቤኪስታን ቬትናም የTGM ምርምር ፓነሎች ሜና አልጀርያ ባህሬን ግብጽ እስራኤል ዮርዳኖስ ኩዌት ሊቢያ ማሊ ሞሪታኒያ ሞሮኮ ኦማን ፍልስጤም ካታር ሳውዲ አረቢያ ሱዳን ቱኒዚያ የተባበሩት አረብ ኢሚሬቶች የመን የTGM ምርምር ፓነሎች አሜሪካ አርጀንቲና ባሃማስ ባርባዶስ ቤሊዝ ቦሊቪያ ብራዚል ካናዳ ቺሊ ኮሎምቢያ ኮስታ ሪካ ዶሚኒካን ሪፐብሊክ ኢኳዶር ኤል ሳልቫዶር ጓቲማላ ጉያና ሆንዱራስ ሜክሲኮ ኒካራጓ ፓናማ ፓራጓይ ፔሩ ፖርቶ ሪኮ ዩናይትድ ስቴትስ ኡራጓይ ሄይቲ ጃማይካ ትሪኒዳድ እና ቶባጎ --- ## Join / Sign Up URL: https://tgmpanel.et/join.html መነሻ › ተቀላቀሉ ይመዝገቡና አሁኑኑይመዝገቡና Skip sign-up form ራሳችሁን እንድትገልጹ እድል የሚሰጠውን ቲጂኤም የገበያ ጥናት መድረክ ይቀላቀሉ። በአለም ዙሪያ ያሉ ኩባንያዎች እርስዎ እንደ ሸማች ምን እንደሚያረካዎት እና ምን እንደሚያስከፋዎት ለማወቅ እርስዎን እየጠበቁ ነው። አለም በለውጥ ወስጥ ባለችበት ወቅት ዝም ብለው አይቀመጡ፣ ክፍያ ባላቸው የዳሰሳ ጥናቶች ይሳተፉ! የዳሰሳ ጥናቶቻችንን አስደሳች እና ለመሙላት ቀላል እንዲሆኑ አድርገን ነው የምንሰራው። የዳሰሳ ጥናቶቻችን እርስዎ እንደ ሸማች እንዲሻሻሉም ይረዳዎታል። ለመሳተፍ የሚያስፈልገው ማንኛውም መተግበሪያ መሳሪያ እና ኢንተርኔት ማግኘት ብቻ ነው! ለምን TGM Panel ኢትዮጵያ ይቀላቀሉ? 100% ነፃ GDPR ተስማሚ በ PayPal በኩል እውነተኛ ገንዘብ --- ## About Us URL: https://tgmpanel.et/about-us.html Home › About About TGM Panel Ethiopia Learn about TGM Panel UK, part of the global TGM Research network. 130+ Countries 3.3B Respondents 6,000+ Clients 87 Languages 2017 Founded TGM Panel Ethiopia belongs to TGM Research , a company focusing on delivering surveys in cooperation with Cint AB and other survey suppliers. We are an ESOMAR Member and we abide by the ICC/ESOMAR International Code on Market and Social Research . TGM Panel Ethiopia is an online research panel where your opinion transforms into money. It's very easy: sign up, provide your mobile and e-mail address and receive from us invites to online paid surveys (you can complete only those paid surveys that you want), redeem your rewards. Completion of the paid survey takes a short time and you can answer questions at any time, on any device with Internet access. Contact If you have any questions, please contact us: support@tgmpanel.com TGM Research Pte. Ltd. 6001 Beach Road, #22-01 Golden Mile Tower Singapore 199589 Trusted Worldwide ESOMAR Member GDPR Compliant 130+ Countries Share Your Opinion Join our panel and start earning with paid surveys Join Our Panel Need Research Respondents? Contact us for access to our global engaged panel Contact Us --- ## Contact URL: https://tgmpanel.et/contact.html Contact Us Have a question or need help with your account? Our support team is here to help. Please reach out to us by email and we will get back to you within 1–2 business days. Email us at: support@tgmpanel.com --- ## Accessibility URL: https://tgmpanel.et/accessibility.html Home › Accessibility Accessibility Statement TGM Panel accessibility statement. We are committed to WCAG 2.2 Level AA conformance and welcome feedback on accessibility. WCAG 2.2 AA Compliant Accessibility Standards We Follow WCAG 2.2 Level AA Web Content Accessibility Guidelines conformance level AA Keyboard Navigation Full keyboard accessibility without mouse requirement Screen Reader Support Compatible with NVDA, JAWS, VoiceOver, and TalkBack Reduced Motion Respects prefers-reduced-motion system setting TGM Research Pte. Ltd. is committed to ensuring digital accessibility for people with disabilities. We are continually improving the user experience for everyone, and applying the relevant accessibility standards. Conformance Status This website aims to conform to the Web Content Accessibility Guidelines (WCAG) 2.2, Level AA. These guidelines explain how to make web content more accessible for people with disabilities and more user-friendly for everyone. Measures Taken We have taken the following measures to ensure the accessibility of this website: Keyboard navigation support for all interactive elements, including tab panels, carousels, and menus Skip navigation links on every page Visible focus indicators for keyboard users Semantic HTML with proper heading hierarchy, landmarks, and ARIA attributes Alternative text for all meaningful images Reduced motion support for users who prefer less animation Right-to-left (RTL) language support Known Limitations Despite our best efforts, some parts of this website may not be fully accessible: The sign-up form is provided by an embedded third-party widget which may have its own accessibility limitations Some content is generated from our content management system and may not always meet contrast or structure requirements Feedback We welcome your feedback on the accessibility of this website. If you encounter any accessibility barriers, please contact us: Email: support@tgmpanel.com We aim to respond to accessibility feedback within 5 business days Technical Specifications This website is built with HTML, CSS, and vanilla JavaScript. It does not require JavaScript frameworks to function — all interactive features work with standard browser capabilities. Date This statement was last updated on 14 April 2026. Help Us Improve Encountered an accessibility barrier? Let us know and we'll work to fix it. Contact Support Join Our Panel Start earning by sharing your opinions Join Now Need help? Our team is here for you Get Help --- ## Article not found URL: https://tgmpanel.et/articles/__none__.html Article not found This article is not available for this region. ---