Skip to main content
አሁኑኑይመዝገቡና

ይመዝገቡና

አሁኑኑይመዝገቡና

ክፍያ ባላቸው የዳሰሳ ጥናቶች በመሳተፍ ዓለም አቀፉን ገበያ የተሻለ ለማድረግ ያግዙን!

ራሳችሁን እንድትገልጹ እድል የሚሰጠውን ቲጂኤም የገበያ ጥናት መድረክ ይቀላቀሉ። በአለም ዙሪያ ያሉ ኩባንያዎች እርስዎ እንደ ሸማች ምን እንደሚያረካዎት እና ምን እንደሚያስከፋዎት ለማወቅ እርስዎን እየጠበቁ ነው። አለም በለውጥ ወስጥ ባለችበት ወቅት ዝም ብለው አይቀመጡ፣ ክፍያ ባላቸው የዳሰሳ ጥናቶች ይሳተፉ!

የዳሰሳ ጥናቶቻችንን አስደሳች እና ለመሙላት ቀላል እንዲሆኑ አድርገን ነው የምንሰራው። የዳሰሳ ጥናቶቻችን እርስዎ እንደ ሸማች እንዲሻሻሉም ይረዳዎታል። ለመሳተፍ የሚያስፈልገው ማንኛውም መተግበሪያ መሳሪያ እና ኢንተርኔት ማግኘት ብቻ ነው!