Skip to main content

በዳሰሳ ጥናቶች ገንዘብ ያግኙ

ትርፍ ጊዜ አለዎት? ጊዜዎትንስ ትርፍ ጊዜ አለዎት? ጊዜዎትንስ ሊጠቀሙበት ይፈልጋሉ?

በ ቲጂኤም ፓነል ኢትዮጵያ ላይ በነጻ ይመዝገቡና

tgm panel logo - you are right place section

እርስዎ በትክክለኛው ቦታ ላይ ነዎት!

አሁኑኑ ይመዝገቡና ክፍያ ባላቸው የዳሰሳ ጥናቶች በመሳተፍ ዓለም አቀፉን ገበያ የተሻለ ለማድረግ ያግዙን!

ራሳችሁን እንድትገልጹ እድል የሚሰጠውን ቲጂኤም የገበያ ጥናት መድረክ ይቀላቀሉ። በአለም ዙሪያ ያሉ ኩባንያዎች እርስዎ እንደ ሸማች ምን እንደሚያረካዎት እና ምን እንደሚያስከፋዎት ለማወቅ እርስዎን እየጠበቁ ነው።

አለም በለውጥ ወስጥ ባለችበት ወቅት ዝም ብለው አይቀመጡ፣ ክፍያ ባላቸው የዳሰሳ ጥናቶች ,ይሳተፉ!

የዳሰሳ ጥናቶቻችንን አስደሳች እና ለመሙላት ቀላል እንዲሆኑ አድርገን ነው የምንሰራው። የዳሰሳ ጥናቶቻችን እርስዎ እንደ ሸማች እንዲሻሻሉም ይረዳዎታል። ለመሳተፍ የሚያስፈልገው ማንኛውም መተግበሪያ መሳሪያ እና ኢንተርኔት ማግኘት ብቻ ነው!

ለምን ይቀላቀሉን?

reward TGM

ክፍያ ያላቸው የሞባይል ዳሰሳዎች

የተሻለ ገበያ መኖሩ በራሱ ሽልማት ነው፣ ነገር ግን ለጥረትዎ ክፍያ ማግኘት አይጎዳም። በተሳካ ሁኔታ ለሚያጠናቅቁት እያንዳንዱ የዳሰሳ ጥናት እስከ 3.25 የአሜሪካ ዶላርያገኛሉ።

SECURITY AND CONFIDENTIALITY icon TGM

የግል መረጃ ደህንነት እና ሚስጥራዊነት

እርስዎ የሚያቀርቡት ማንኛውም መረጃ ሚስጥራዊ እና የተጠበቀ ይሆናል። ያለፍቃድዎ የግል መልስዎትን ለማንም አንገልጽም።

TGM PANEL  ምንም ድብቅ አላማ አይኖረንም

ምንም ድብቅ አላማ አይኖረንም

ምንም ድብቅ ነገር የለም! የአለምአቀፍ ማህበረሰባችንን መቀላቀል ሙሉ በሙሉ ነፃ ነው። አሁኑኑ ይመዝገቡ እና በኦንላይን ገንዘብ ያግኙ!

TGM PANEL ETHIOPIA  በማንኛውም ቦታ፣ በማንኛውም ጊዜ፣ ማንኛውም መሣሪያ!

በማንኛውም ቦታ፣ በማንኛውም ጊዜ፣ ማንኛውም መሣሪያ!

ማንኛውንም መሳሪያ በመጠቀም፣ በማንኛውም ጊዜ እና ከየትኛውም ቦታ ሆነው የዳሰሳ ጥናቶችን ይውሰዱ፡ ስማርትፎን ፣ ላፕቶፕ ወይም ታብሌት። ኢትዮጵያ ውስጥ ክፍያ ካላቸው የዳሰሳ ጥናቶች ገቢ ለማግኘት የሚያስፈልግዎት ከበይነመረብ ወይንም ኢንተርኔት ጋር መገናኘት ብቻ ነው።

TGM PANEL ሽልማትዎን ማግኘት ቀላል ነው።

ሽልማትዎን ማግኘት ቀላል ነው።

ክፍያዎን 12.50 ዶላር ከሰበሰቡ በኋላ በ ፔይፓል በኩል ወይም በ ጂኮድስ በኩል 10 ዶላር በሂሳብዎ ከሰበሰቡ በኋላ መቀበል ይችላሉ።

share insights icon tgm panel

ለእርስዎ አስተያየት ዋጋ እንሰጣለን

የሚወዷቸው ብራንዶች አቅርቦታቸውን ለማሻሻል ሲሉ እርስዎ ስለምርቶቻቸው እና አገልግሎቶቻቸው ምን እንደሚያስቡ ለመስማት ጓግተዋል።

ethiopia tgm panel
ethiopia tgm panel

በጋራ አወንታዊ ለውጥ ማምጣት

ጥረታችንን መቀላቀል በአለም አቀፍ ገበያ ላይ የማያቋርጥ መሻሻል እንዲኖር ለምናደርገው ግፊት ጉልበት ይሰጠናል። እርስዎ ክፍያ ባላቸው የዳሰሳ ጥናቶች ላይ በመሳተፍና የበኩላችሁን በመወጣት፣ እኛም በበኩላችን ግብአትዎን ከ100 በላይ ከሆኑ የአለም ብራንዶች ጋር በማገናኘት፣

ኩባንያዎች የተሻሉ ምርቶችን እና አገልግሎቶችን እንዲያመርቱ ተጽዕኖ ማድረግ እንችላለን። አስተያየትዎን ያካፍሉ እና በአለም አቀፍ ገበያዎች መሻሻል ላይ አዎንታዊ ኃይል ይሁኑ።p>
tgm panel ethiopia logo global market

የመረጃ ደህንነት ከፍተኛ ቅድሚያ ከምንሰጣቸው ነገሮች አንዱ ነው

tgm panel protects your privacy from every possible threat

 የእርስዎ መረጃ 100% ደህንነቱ የተጠበቀ እና በሚስጥር የተያዘ ነው

No spams will be sent

 ከ ቲጂኤም ፓነል ደንበኝነት መውጣት ለደንበኝነት መመዝገብ ያህል ቀላል ይሆናል፣ በማንኛውም ጊዜ ለመውጣት ነፃ ነዎት

unsubscribe easily

 በማንኛውም ጊዜ ከደንበኝነት ምዝገባ ለመውጣት ነፃ ነዎት

General Data Protection Regulation (GDPR) and ESOMAR

 የአጠቃላይ መረጃ ጥበቃ ደንብ (ጂዲፒአር/ GDPR) እና የ ኢሶማር(ESOMAR) ደንቦችን እናከብራለን

ክፍያ ያላቸውን የዳሰሳ ጥናቶች መውሰድ ጥቅሙ ምንድነው?

በአንድ ድረ-ገጽ ላይ ያሉ ክፍያ ያላቸው ኦንላይን የዳሰሳ ጥናቶች አላማቸው መረጃን፣ ሃሳቦችን እና አስተያየቶችን ከደንበኛ መሰብሰብ ነው፣ በሌላ በኩል ደግሞ የእነሱ ሚና በኢንተርኔት አማካኝነት የሚገኝን ቀላል እና ፈጣን ትርፍ ማመቻቸት ነው።
ነገር ግን ለክፍያ የዳሰሳ ጥናቶችን ሲያደርጉ የኦንላይን ዳሰሳ ለማግኘት ብዙ ተጨማሪ መንገዶች አሉ።
  • No time frame
    ምንም አይነት የጊዜ ገደብ መርሃ ግብር ለማቀድና የዳሰሳ ጥናቶችን ለክፍያ ለመውሰድ ቀላል አያደርገውም።li>
  • best paid survey sites
    አዳዲስ የገቢ መንገዶችን ለማግኘት እንደ ቲጂኤም ፓነል ያሉ ጥሩ ክፍያ ያላቸው የዳሰሳ ጥናት ድረ-ገጾችን መጎብኘት በቂ ነው
  • no experience required
    ለዚያ ሥራ ምንም ልምድ አያስፈልግም። ገንዘብ የሚከፍሉ የኦንላይን ዳሰሳዎችን cያለ ልዩ ብቃቶች ወይም ስልጠናዎች ሊወሰዱ ይችላሉ።
  • interests and preferences
    ዳሰሳ ጥናቶቹ በብዙ የምርምር ኩባንያዎች ስለሚሰጡ፣ ከግለሰብ ፍላጎቶች እና ምርጫዎች ጋር የሚስማማ የ ዳሰሳ ጥናት ለማግኘት በቂ የርዕሰ-ጉዳይ ስብጥር አለ።
  • Paid surveys at home

    በቤት የሚወሰዱ ክፍያ ያላቸው ዳሰሳ ጥናቶች አስቸጋሪ አይደሉም፤ መልስ ለመስጠት ባላቸው ግልጽነትና እና ቅለት ይለያሉ። እነሱን መውሰድ ብዙውን ጊዜ ከጥቂት ደቂቃዎች በላይ አይወስድም።

  • research panels

    ምንም እንኳን ክፍያ ያላቸው የዳሰሳ ጥናቶችን ከሚሰጡ የምርምር ፓነሎች በአንዱ ላይ ተመዝግበን ቢሆንም፣ አሁንም ተጨማሪ ፓነሎችን መቀላቀል እንችላለን። በወሰድናቸው ዳሰሳ ጥናቶች መጠን ገቢያችን ስለሚጨምር ይህ በጣም ጥሩ ዘዴ ነው።

  • opportunity

    የዳሰሳ ጥናቶቹ ብዙ ጊዜ በአካባቢው ገበያ ላይ ስለሌሉ አገልግሎቶች እና ምርቶች ይጠይቃሉ። ይህ ስለ አዳዲስ ነገሮች የበለጠ ለማወቅ እድል ይሰጠናል።

  • Earning on surveys

    በዳሰሳ ጥናት በኩል የምንገልጸው አስተያየት የኩባንያውን ምርቶች እና አገልግሎቶች የተሻለ ማድረግ ላይ ተጨባጭ የሆነ ተጽእኖ አለው፤ ከዳሰሳ ጥናት ዝግጅት ጀርባ ያለው አንዱ ምክንያት ይህ ነው። የዳሰሳ ጥናቶች ገቢ ክፍያችንን ብቻ ሳይሆን የግል እርካታንም ይሰጠናል።

    ምርጥ ክፍያ ያላቸው የዳሰሳ ጥናቶች በቲጂኤም ኢትዮጵያ ላይ ። የዳሰሳ ጥናቶችን በማድረግ ገንዘብ ኦንላይን ያግኙ። ዛሬ ይቀላቀሉ እና ነጥቦችን ያግኙ!

    የቲጂኤም ፓነል ምንድን ነው እና በእሱ እርዳታ የኦንላይን እና የሞባይል ዳሰሳ ጥናቶችን መውሰድ እንዴት ይቻላል?

    የቲጂኤም ፓነል ገጽ የተፈጠረው ለሚከተሉት ሰዎች ነው፡-
    በመኖሪያ ቤታቸው ሰላም እና ፀጥታ ውስጥ አማራጭ የገቢ ምንጭ የሚፈልጉ እና ተክፍሏቸው የዳሰሳ ጥናቶችን መውሰድ የሚፈልጉ(ገንዘብዎን በ ፔይፓል እና በስጦታ ካርዶች ማስመለስ ይችላሉ።)
    በቀላል መንገድ ገንዘብ ኦንላይን ማግኘት የሚፈልጉ
    ለዳሰሳ ጥናቶች ክፍያ ለማግኘት ትዕግስት እና ጽናት ያላቸው
    ሃሳባቸውን ለሌሎች ማካፈል የሚወዱ
    በሚገኙ ምርቶች እና አገልግሎቶች ላይ ተጽእኖ እንዲኖራቸው የሚፈልጉ
    ባለገንዘብ ኦንላይን ዳሰሳ ጥናቶች ውስጥ ለሚጠየቁት ጥያቄዎች ቅለት እና ምቾት ዋጋ የሚሰጡ
    ኮምፒተርን ወይም ስማርትፎኖችን በመጠቀም ብዙ ጊዜ የሚያሳልፉ
    በኦንላይን ገንዘብ ለማግኘት ቀላል እና ጥሩ መንገዶችን የሚፈልጉ፤ ይህንም ገቢ በኋላ ላይ በሞባይል ክፍያ፣ በ ፔይፓል ክፍያዎች እና በስጦታ ካርዶች ገንዘብ መለወጥ ይቻላል (ገንዘብ ወደ ባንክ ሂሳብ አንልክም)
    በኦንላይን የሚከፍሉ እና የተረጋጋ የገቢ ፖርታል ወይም የዳሰሳ ጥናት ጣቢያዎችን የሚጠብቁ
    በእረፍት ላይ ያሉ እና በድረ-ገፃችን በኩል የተወሰነ ተጨማሪ ገንዘብ ማግኘት የሚፈልጉ
    በሰልፍ፣ ወደ ሥራ ወይም ትምህርት ቤት ወይም ስብሰባ ላይ በሚሆኑበት ጊዜ በተሻለ መንገድ ሰዓታቸው መጠቀም የሚፈልጉ
    ብዙ ጊዜ በይነመረብን በስማርትፎኖች የሚጠቀሙ እና የድረ-ገጽ ዳሰሳ የሚጎበኙ
    ምን እንደሚፈልጉ የሚያውቁ እና ለአዳዲስ ፈተናዎች ክፍት የሆኑ
    ነገሮች ላይ ያልወሰኑ እና አማራጭ የሚፈልጉ እንዲሁም - ኦንላይን ገቢ የሚፈልጉ
    የራሳቸውን የፋይናንስ ግብአት ሳያደርጉ ደህንነቱ የተጠበቀ ትርፍ የሚፈልጉ
    በክፍያ ለሞባይል ወይም ኦንላይን ዳሰሳ ጥናት የሚያሳልፉትን ጊዜ ዋጋ የሚሰጡ።
    ገንዘብ ለማግኘት እና የዳሰሳ ጥናቶችን ለማጠናቀቅ የኦንላይን ዳሰሳ ጥናት ደረ-ገጾችን የሚጎበኙ
    ነፃነት የሚወዱ፣ የራሳቸውን ዋጋ ያላቸውን አስተያየቶች፣ የሚያጋሩ፣ የኦንላይን ዳሰሳ ጥናቶችን እና ... የገበያ ጥናትን የሚወዱ
    ለዳሰሳ ጥናቶች ክፍያ እንዲከፈለዎት እና ምን ያህል ገቢ ማግኘት እንደሚችሉ ማረጋግጥ የሚፈልጉ
    ምርጥየሚከፍሉ የኦንላይን ዳሰሳ ጥናቶች ፍለጋ ላይ ያሉ እና ይህንንም ለማድረግ ቀላል የሆነ ቦታ የሚፈልጉ
    ባጠናቀቁት የዳሰሳ ጥናት መጠን ገቢ ማግኘት የሚፈልጉ
    ቲጂኤም ፓነል ኢትዮጵያን ይቀላቀሉ እና በኦንላይን የሚከፈልባቸው የዳሰሳ ጥናቶችን ያግኙ። መጠበቅ ያቁሙና በኦንላይን ገንዘብ ማግኘት ይጀምሩ!

    በይነመረብ ላይ በቀላሉ ገንዘብ እንዴት ማግኘት ይቻላል?

    ወደ ምርምር ፓነላችን ከሄዱ በኋላ ወዲያውኑ ገንዘብ ማግኘት መጀመር ይችላሉ።
    እንዴት መጀመር ይቻላል?
    The first step is to register at our website

    የመጀመሪያው እርምጃ በጣም ጥሩ ከሆኑ የዳሰሳ ጣቢያዎች አንዱ በሆነው ድረ-ገፃችን ላይ መመዝገብ ነው። መመዝገብ መሰረታዊ መረጃዎን በተለይም፡ የኢሜል አድራሻዎን፣ የልደት ቀንዎን እና ጾታዎን መሙላትን ያጠቃልላል። እባክዎ ያስታውሱ የሚሰጠው መረጃ ትክክለኛ መሆን አለበት - ይህም ቀለል ያለ የመረጃ እና የገንዘብ ፍሰትን ያረጋግጣል። ወደ https://portal.tgmpanel.com በመሄድ በፓነሉ ድህረ ገጽ ወይም በተጠያቂው ፖርታል መመዝገብ ይቻላል።

    2nd step register TGM panel

    ሁለተኛው እርምጃ ማንነትዎን ማረጋገጥ እና በድረ-ገጹ ላይ መመዝገብ ነው። መረጃዎትን ለማረጋገጥ በኢሜል የተላከልዎትን ሊንክ መከተል አለብዎት። እባክዎ የማረጋገጫ ኢሜይሉን ማግኘት ካልቻሉ የማስተዋወቂያዎችን እና የስፓም መልዕክት ማህደርዎ ውስጥ መፈለግዎን ይረጋግጡ።

    ኢሜይሎቻችን ወደ የመልዕክት ሳጥንዎ እንጂ ወደ አይፈለጌ ወይም ስፓም መልእክት እንዳይሄዱ ለማረጋገጥ፣እባክዎ ወደ አድራሻዎ ዝርዝር ወይም አድራሻ ደብተር ያስገቡት።

     3rd step earn money by joining TGM panel Ethiopia
    ሶስተኛው እርምጃ ፕሮፋይልዎን በመሙላት ጥቂት ደቂቃዎችን ማውጣት ይጠይቃል። በዚህ መንገድ ውጤታማ ባልሆኑ ጥናቶች ላይ ጊዜ ከማጥፋት ይልቅ ወደ ትክክለኛው የዳሰሳ ጥናቶች ይመራሉ። ፕሮፋይልዎን መሙላት ነጥቦችንም ይሰጥዎታል (እና እያንዳንዱ ነጥብ ወደ ገቢ ገንዘብ ይቀየራል) እናም በየ 6 ወሩ ማስተካከል ይችላሉ። በአስተያየት ዳሰሳዎቻችን ውስጥ ያሉት ጥያቄዎች በኢትዮጵያ ምርቶች እና አገልግሎቶች ላይ ብቻ ያተኮሩ ናቸው።
    4th step join TGM panel Ethiopia

    አራተኛው ደረጃ ምርጥ የሚከፈልባቸው የዳሰሳ ጥናቶችን መጠባበቅ ነው። ከፕሮፋይልዎ ጋር የሚስማማ ጥናት ሲኖር፣ ብዙ ጊዜ በኢሜይል ማሳወቂያ ይደርሰዎታል። በዚህም መንገድ በእኛ ኦንላይን ፓነል ላይ ሂሳብዎን ለመጨመር እድሉን ያገኛሉ። ይህ በጥናቱ ጊዜያዊነት

    ስለ ሁሉም የዳሰሳ ጥናቶች በኢሜል እንደማናሳውቅ ያስታውሱ እና አንዳንድ ማሳወቂያዎችም በሌሎች መልእክቶች ብዛት ውስጥ ሊጠፉ ይችላሉ ፣ ስለሆነም የእለት ተእለት ልምድን በማዳበር ለምሳሌ በማለዳ ቡና ጊዜ ፣ ወደ መልስ ሰጪዎ ፓነልhttps://portal.tgmpanel.com - በመግባት ለመሙላት ዝግጁ የሆኑ አዳዲስ የዳሰሳ ጥናቶች መኖራቸውን ማረጋገጥ ጥሩ ነው (ማለትም የተወሰነ ገንዘብ ኦንላይን ለማግኘት እድሉ መኖሩን ለማረጋገጥ)።

    እንዲሁም አዳዲስ የዳሰሳ ጥናቶችን በዋትስአፕ እና በፌስቡክ ሜሴንጀር አፕሊኬሽን እና ክሮም ፕላግኢንስ ማሳወቂያዎችን መቀበል ይችላሉ፤ የዳሰሳ ጥናቱ በቀጥታ በስልክዎ ላይ ወይም በኮምፒውተርዎ ስክሪን በኩል እንዲታይ ማለት ነው። እነዚህ አማራጮች በ https://portal.tgmpanel.comምርምር ፓነል አካውንትዎ ላይ ባሉ ማስተካከያዎች ውስጥ ሊበሩ (እና በቀላሉ ሊጠፉ ይችላሉ)።

    earn on surveys - 5th step

    አምስተኛው እርምጃ የዳሰሳ ጥናት ማድረግ ነው። በድጋሚ፣ የሚሰጡት መልሶች ታማኝ እና የታሰበባቸው ሊሆኑ እንደሚገባ አስታውሱ። ያስታውሱ - ኦንላይን ከእኛ ጋር የሚሰሩት የዳሰሳ ጥናቶች ስራ ፣ እንዲሁም በተለያዩ ኩባንያዎች በታዘዙ የገበያ ጥናት ምርምሮች ውስጥ የሚሰጡት ግብዓት ያለው አስተዋጽኦ በጣም አስፈላጊ ነው። በእነዚህ የዳሰሳ ጥናቶች ላይ በመመስረት፣ በእርስዎ ህይወት ላይም ተጽእኖ ሊያሳድሩ የሚችሉ ጠቃሚ ውሳኔዎች ይካሄዳሉ። ታማኝ መልሶችን በመስጠት በፓነላችን ላይ ያሉ ክፍያ ያላቸው ኦንላይን የዳሰሳ ጥናቶችን እንዳጠናቀቁ፣ ሙሉ በሙሉ ሚስጥራዎነታቸው የሚጠበቅ ስለሆነ ምንም የሚያስጨንቅ ነገር አይኖርም።

    የዳሰሳ ጥናት ከጨረስን በኋላ ምን ያህል ገቢ እንዳገኘን ማረጋገጥ እንችላለን። የቲጂኤም ፓነል ለተወሰደው የዳሰሳ ጥናት በ አሜሪካን ዶላር እና ነጥቦች ገቢ ገንዘብ ያቀርባል (1 ነጥብ= 1 አሜሪካን ዶላር )። እንዲሁም ለምርምሩ ብቁ ካልሆኑ (የተዘጋ የዳሰሳ ጥናት፣ ሙሉ ኮታ፣ የተለየ ምላሽ ሰጪ ፕሮፋይል ያስፈልጋል፣ ወዘተ.)፣ ለጠፋው ጊዜ 0.02 ነጥብ ያገኛሉ።

    6th step - best paid survey sites

    ስድስተኛው እርምጃ ክፍያዎን መቀበልን ሰለሚያካትት በጣም ጥሩው እርምጃ ነው። ለዝውውር የሚያስፈልገውን አነስተኛውን መጠን ማረጋገጥዎን ያስታውሱ። በቲጂኤም ፓነል፣ ያ መጠን ለአሜሪካን ዶላር ክፍያዎች 10 አሜሪካን ዶላር ወይም በነጥብ ሂሳብ ክፍያ 3.5 ዶላር ይሆናል (አንዳንድ ጥናቶች የሚከፈሉት በዶላር ነው፣ አንዳንዶቹ ደግሞ በነጥቦች ተከፍለው በኋላ ወደ ዶላር ይቀየራሉ - እንደ ደንበኛው ሁኔታ)።

    የቲጂኤም ፓነልን ጨምሮ ሌሎች ፓነሎች በ ፔይፓል በኩል ገንዘብ ያዘዋውራሉ- paypal.com። በኋላ ላይ ክፍያውን ከ ፔይፓል ሂሳብ ወደ መደበኛ የባንክ ሂሳብ ማስተላለፍ እንችላለን። ከጥቂት ቀናት በኋላ ገንዘባችን በመድረሻው ሂሳብ ላይ ይገኛል።p>

    እንዲሁም የተገኘውን ገቢ የስልክ ሂሳብዎን ለመሙላት (የሚሞላ ስልክ ባለቤት ከሆኑ) መጠቀም ይቻላል።

    ሦስተኛው የክፍያ ዘዴ የ ጂኮድስ የስጦታ ኮዶችን በመጠቀም ነው - ተጨማሪ መረጃ በ app.gcodes.com ላይ ይገኛል።

    ፓነሉን አሁን ይቀላቀሉ!

    ከመጀመሪያው ክፍያ በፊት የስልክ ቁጥርዎን ማረጋገጥ አለብዎት - ቁጥርዎን ወደ ፕሮፋይልዎ ማከል ይችላሉ።

    ቀላል አይደለም?

    ወደ ሥራ ፣ ትምህርት ቤት ፣ ስብሰባ ወይም በቡና እረፍት ላይ የሚያጠፉ ጊዜ በኦንላይን ዳሰሳ ጥናቶች አማካኝነት በቀላሉ እና በሚያስደስት መልኩ ገንዘብ ለማግኘት በቂ ነው። የዳሰሳ ጥናቶችን ለማድረግ በቀን የምናጠፋቸው ጥቂት ደቂቃዎች የአካውንት ሒሳባችንን ከፍ ያደርጉታል።
    Isn’t that easy?

    ግንኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ውስጥ ምርጥ የጥናት ድረ-ገጾችን እንዴት ማግኘት ይቻላል?

    እኛ የምንፈልገው በይነመረቡን በምናስስ ወቅት ብቅ ብቅ የሚሉ የዳሰሳ ጥናቶች አይደሉም። እነሱ ነጻ ናቸውና ጊዜ ከማባከን በስተቀር ምንም አያመጡልንም - ምንም እንኳን ለምሳሌ ፔይፓል ወይም የስጦታ ካርዶች ቢያቀርቡም።

    የዳሰሳ ጥናቶችን ለማግኝት ታማኝ የምርምር ፓነል ማግኘት አለብን፣ ይህም ለወሰድነው የዳሰሳ ጥናት የክፍያ ዋስትናን ይሰጠናል። ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ብዙ እንደዚህ ያሉ ገጾች በኦንላይን ይገኛሉ። የትኛውን ይመርጣሉ?

    የትኛውን ይመርጣሉ?

    ለአጠቃቀም ቀላል ፣ ሊነበብ የሚችል እና ከሁሉም በላይ ደግሞ የሚከፍለውን በግልፅ መምረጥ አለብዎት፤ ልክ እንደ ቲጂኤም ፓነል! እንዲመዘገቡ እና ገንዘብ ማግኘት እንዲጀምሩ እናበረታታዎታለን።

    የኦንላይን ዳሰሳዎችን በመውሰድ ገንዘብ ያግኙ!

    የገበያ ጥናት ምንድን ነው፣ የምርምር ኩባንያዎች ምንድን ናቸው፣ እና ምርምርስ ለምንድ ይደረጋል?

    የገበያ ጥናት የመረጃ አሰባሰብ እና አተረጓጎምን ያካትታል። እነዚህ እንቅስቃሴዎች የሸቀጦች እና የአገልግሎቶች ዋጋ፣ የእነርሱ ፍላጎት እና አቅርቦት እና የሸማቾች አስተያየት እና ባህሪን ጨምሮ ሁነኛ የገበያ መሰረቶችን ለማወቅ ያስችላል። በተጨማሪም የገበያ ጥናት በገበያ ፉክክር የሚፈጠሩ ሁኔታዎችን ለመወሰን ያስችላል።

    በአሁኑ ጊዜ የአንድ ድርጅት ስኬት በትንተና ላይ የተመሰረተ ነው፤ ይህም በንግድ ስራ ውስጥ ትክክለኛ ውሳኔዎችን ለመወሰን ቀላል ያደርገዋል። ስለ ገበያ መስፈርቶች ያለ እውቀት እና በትክክል የተተገበሩ የግብይት ስትራቴጂዎች አዳዲስ አገልግሎቶች እና ምርቶች እንዲፈጠሩ ያስችላቸዋል።

    በተፎካካሪ ላይ የበላይነትን የሚሰጥ መረጃ የመሰብሰቢያ ቁልፍ መንገድ የገበያ ጥናት ነው።።

    ስለ ድርጅቱ ስጋቶች በሚጨምሩበት ጊዜና አስፈላጊ ውሳኔዎች በሚደረጉበት ጊዜ እንዲህ ዓይነቱን ምርምር ማካሄድ ይመከራል። እንደነዚህ ያሉ ሁኔታዎች በአብዛኛው የሚከተሉትን ያካትታሉ:

    • በደንበኞች ዘንድ ብዙ ተፈላጊነት ያለው ተፎካካሪ መገኘት።
    • ወደ አዳዲስ ገበያዎች ለመግባት ሲታቀድ።
    • የሻጭ ገበያን ወደ ገዢ ገበያ መለወጥ።

    • በአንድ ሀገር የመንግስት የኢኮኖሚ ፖለቲካ ላይ የለውጥ ፍንጮች ሲኖሩ።

    • በገዢዎች መስፈርት ላይ የማያቋርጥ ለውጥ እና የፍላጎታቸው መቀነስ።

    በአገልግሎት እና ምርት ድርጅቶች የሚደረጉ ምርምሮች ዋነኛው ምክንያት በቀረቡት ምርቶች ላይ ፍላጎት እንዲጨምር ነው። የሚከተሉት ሁኔታዎች በተቻለ መጠን ብዙ ደንበኞችን ለማግኘት እንደሚረዱ ይታወቃል፡
    • የሙከራ ምርምር
    • የዋጋ ጥናት
    • የብራንድ ምርምር
    • የአሰሳ ጥናት
    • የደንበኛ እርካታ ጥናት
    • የቤት ፓነሎች

    በምርምር ዘዴዎች ምርጫ ላይ ተጽዕኖ የሚያሳድሩ ብዙ ነገሮች አሉ፤ ለምሳሌ መረጃውን ለመሰብሰብ ያለን ጊዜ፣ የምርምሩ ርዕስ መጠን፣ የፋይናንስ ወጪ እና የምርምሩ ዓላማ።

    የዳሰሳ ጥናት (በዳሰሳ ጥናት ድረ-ገጾች ላይ የሚገኝ) በጣም ታዋቂ ከሆኑ የምርምር ዘዴዎች ውስጥ አንዱ ነው። በመረጃ አሰባሰቡ እና ትንተና ቅለት ምክንያት ለገበያ ምርምር መሰረታዊ መሳሪያ ሆኗል።

    ጥቂት አይነት የዳሰሳ ጥናቶችን እንለያለን፣ ይህም ለሚመረመረው ጉዳይ ትክክለኛውን ዘዴና ለደንበኛው አስፈላጊ የሆኑ ገጽታዎችን ለመምረጥ ቀላል ያደርገዋል። በአሁኑ ጊዜ ጥቅም ላይ የዋሉ የዳሰሳ ዘዴዎች የሚከተሉትን ያካትታሉ:
    የስልክ ጥሪዎች፣
    ደብዳቤ፣
    ፕሬስ፣
    ቀጥታ፣
    ሬዲዮ እና ቲቪ,
    ማስታወቂያ፣
    ኮምፒውተር፣
    አዳራሽ፣
    የእጅ ወረቀት፤

    በበይነ መረብ ዘመን በጣም ተደራሽ እና ርካሹ የመረጃ መሰብሰቢያ ዘዴ በኦንላይን እና በሞባይል ዳሰሳ እና በዳሰሳ ጥናቱ ድረ-ገጾች ላይ ቅብብሎሽ ነው። እንዲህ ዓይነቱ ምርምር ዝቅተኛ የገንዘብ ወጪና በአንጻራዊነት ደግሞ ከፍተኛ ስፋት አለው። የኦንላይን ዳሰሳ ጥናት ጥያቄዎች ቀላል ናቸው ለእነሱ መልስ መስጠትም ለተሳታፊዎች ከባድ አይደለም።

    የዳሰሳ ጥናቶቹ ሚስጥራዎነት ለተሰጡት መልሶች ተዓማኒነት ዋስትና ይሰጣል፤ ይህም ከተከናወነው ምርምር ውጤታማነት ጋር ይዛመዳል።

    የኦንላይን ዳሰሳዎችን በመውሰድ ገንዘብ ያግኙ!